Kommentarer
0m 0sLengde
በሊያቢያ ደቡብ ኣፍሪካና የመን ስለ ተገደሉና እየተሰቃዩ ስለ ሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተደረገ ውይይት የስደት ምክንያቶች ኣስቸኳይ ድጋፍ ዘላቂ መፍትሔ ISILለኢትዮጵያ ስጋትነቱና ስለ ኢትዮጵያ የሳለው ካርታ የመሳሰሉት ተነስተዋል አዘጋጅ የዲሞክራቲክ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ሬዲዮና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ በጋራ